አርአያ መካሻ

My blogs

Blogs I follow

About me

Gender Male
Location Ethiopia
Introduction ተወልጄ ያደኩት …. ከመተሐራ መርቲ ነው/ ሀገሬን ከተመለከትኩ 8/9 ዓመት ሊሞላኝ ነው አብዛኛው ሕይወቴ….. እስከ 16 ዓመቴ ድረስ ሙሉ ለሙሉ ከትምህርት ጋር ብቻ የተያያዘ ነበር ስለኔ ማወቅ ከፈለጉ…. ፀባየ ቢስ ግን ጎበዝ ሻንቅላ፣1.78ሜ ቁመት፣ኮስታራ መሳይ፣ መፅሐፍ ማንበብ የምወድ፣ ለቁጥር የሚከብዱ ምርጥ ምርጥ ጓደኞች ያሉኝ፣ ከስፖርት../እግር ኳስ ፣ባስኬት ቦል፤የውሀ ዋና ፣ብስክሌት መንዳት…(እኔ የተወለድኩባት ሀገር ይህን ሳያደርጉ ያደጉ ባይኖሩም) ….ባባባባባበ… ቲያትር መተወን፣ድርሰት መፃፍ፣መግጠም፣ቲያትር ማዘጋጀት ልዩ ሆቢዪ ነበሩ…. የምጠላው ነገር …… እኔው ራሴ ሰዎች እንዲያደርጉ የማልፈልገውን ነገር ሳደርግ /በራሴ/ ፣ካለቃል መገኘትን በፀባይ በኩል ………. ንዴተኛ ነኝ ፣/በትንሽ በትልቁ አጉል መናደድ አበዛለሁ…..(ይቅርታ ግን) ከቤት እንሰሳ ….. ድመት እወዳለሁ ከምግብ ……..የጉራጌ ጎመን ጥብስ ነፍሴ ናት ከመጠጥ …….አልኮልነት የሌላቸው ፈሳሾች ሆነው ለመጠጥ የተፈቀዱት ሁላ በአብዛኛው ይስማሙኛል ለውይይት …. የትኛውም ርዕስ ይስማማኛል ..
Interests play teater;wright poem;many thing i like two wright
Favorite Books all