አንድ አድርገን

My blogs

About me

Introduction አንዲት ፡ ቅድስት ፡ ቤተ ፡ ክርስቲያንን ፡ በሚመለከት ፡ ዕለት ፡ በዕለት ፡ የሚታየዉ፦ – የውስጥና ፡ የውጭ ፡ ችግር ፡ – አደጋና ፡ የወደ ፡ ፊት ፡ ስጋት ፡ ምን ፡ እንደኾነ ፡ ኹሉም ፡ የእናት ፡ ቤተ ፡ ክርስቲያን ፡ ልጆች ፡ እንዲያውቁት ፡ የበኩላቸውንም ፡ መፍትሔ ፡ እንዲፈልጉ ፡ ሐሳብ፡ እንዲሰጡ ፡ በክርስትናቸው ፡ የሚጠበቅባቸውን ፡ ሓላፊነት ፡ እንዲወጡ ፡ የክርስቶስን ፡ መስቀል ፡ ለመሸከም ፡ የማይሰቀቅ ፡ ክሣደ ፡ ኅሊና ፡ ኖሯቸው ፡ ለስብከተ ፡ ወንጌልና ፡ ሐዋርያዊ ፡ ተልእኮዋ ፡ መሳካት ፡ ለህልውናዋ ፡ መጠበቅና ፡ ለፍጹም ፡ አንድነቷ ፡ እንዲነሡ ፡ የምታተጋ ፡ ዐውደ ፡ ምጽሓፍ ፡ ወመስተሳትፍ ፡ ናት ።